የባዘነች ነፍሴ ___ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ || Yebazenech Nefse ___ Zemari Dagmawi Deribe

የባዘነች ነፍሴ ___ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ || Yebazenech Nefse ___ Zemari Dagmawi Deribe06:21

Інформація про завантаження та деталі відео የባዘነች ነፍሴ ___ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ || Yebazenech Nefse ___ Zemari Dagmawi Deribe

Автор:

ፈለገ ብርሃን tube | Felege Birhan Tube

Дата публікації:

08.06.2023

Переглядів:

301.1K

Опис:

የባዘነች ነፍሴ እረፍት አግኝታለች በመድኃኒዓለም ሰላም ተመልታለች አምላክ በፈቀደው ቤቴ ሰላም በዝቷል ሕይወቴን ለማዳን ክርስቶስ ተገኝቷል በኃጢአት ለወደቁት የክርስቶስ ጠባቂነት ልጄ ሆይ በማለት ፈላጊነቱን የአብርሃምን ጣዖት ከማምለክ የተጠራውን፣የቀራጩንና የቀኙን ወንበዴ ታሪክ በማንሳት የክርስቶስን ፈላጊነት ወደ ዓለም የተላከበትን ዓላማ በመጥቀስ የሚያስተምር ዝማሬ ነው። ለዘማሪው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እያልን መዝሙሩን እንድታዳምጡትም እየጋበዝን subscribe በማድረግ የፈለገ ብርሃን ቤተሰብ ይሁኑ።