Bemaleda//በማለዳ//Hanna Tekle

Bemaleda//በማለዳ//Hanna Tekle07:32

Bemaleda//በማለዳ//Hanna Tekle 视频的下载信息和详情

作者:

Hanna Tekle Official

发布日期:

2025/12/23

观看次数:

138K

简介:

ክብር ሁሉ በሁሉ ለረዳን ለታማኙ እግዚአብሔር ይሁን! ሁሉ በእርሱ ከእርሱ ነዉና ለእርሱ ለዘለዓለም ክብር ይሁን! ጥር 4 2017 በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ ተደርጎ በነበረው የ”መሥዋዕት ለእግዚአብሔር” የዝማሬ በዓል ጌታ ከጠበቅነው በላይ በብዙ አስደንቆን አልፈናል! ከተለያየ አቅጣጫና ክልል ከቅርብም ከሩቅም በሚመችም በማይመችም ሁኔታ ላይ ሆናችሁ ይህንን የአምልኮ ዝግጅት ለመካፈል የተገኛችሁ ወጣቶች እናቶችና አባቶች ስለእናንተ ጌታዬን አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ! ለዚህ ዝግጅት መሳካት በተለያየ መንገድ አብራችሁኝ ለቆማችሁ ሁሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ!